ለኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዝግጅት ዲጄ እንፈልጋለን ፡ ስለዚህም በአካባቢያችን ያላችሁ ዲጄዎች ዋጋችሁን ከዚህ በታች በሚገኘው ቅጽ እስከ ኦገስት (August) 19፣ 2025፣ በ12፡00 ፒኤም (ከሰአት) እንዲሞሉ በትህትና እንጠይቃለን።
The Ethiopian Association of KW is inviting DJs to submit quotes for our Ethiopian New Year celebration taking place on:
🗓️ Saturday, September 13, 2025
🕕 From 6:00 PM to Midnight
📍 Kitchener Market
DJs are expected to bring a complete sound system with them.
📩 To apply, please complete the form: Click here to fill out the form (ይህንን ቅጽ ለመሙላት እዚህ ይጫኑ)።
🕛 Deadline to submit: Tuesday, August 19, 2025 at 12:00 PM (Noon)
ቅዳሜ ሴፕቴምበር (September) 13, 2025 ከምሽቱ 6፡00 ሰዓት እስከ እኩለ ሌሊት ድረስ በተዘጋጀው የኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት በዓል ላይ ሙዚቃ የሚጫውቱ ዲጄዎች እንፈልጋለን ፡ ስለዚህም በአካባቢያችን ያላችሁ ዲጄዎች ዋጋችሁን ከዚህ በላይ በሚገኘው ቅጽ እስከ ኦገስት (August) 19፣ 2025፣ በ12፡00 ፒኤም (ከሰአት) እንዲሞሉ በትህትና እንጠይቃለን። ዲጄዎች የተሟላ የድምጽ ሲስተም ይዘው እንዲመጡ ይጠበቃል።