Dear Members of the Ethiopian Association KW,
You are invited to our Annual General Meeting, Saturday November 30, 2024 2:00 PM to 4:30 PM.
Agenda:
- Meet & greet
- To provide overview of the key activities of the Association.
- To review and approve the audited financial report for the year ending December 31, 2023.
- To elect additional Board Members to serve on the Association’s board.
- To approve the revised by-law of the Association
- To discuss any new matters that may arise during the meeting including ways to enhance member engagement.
Please remember to renew your membership. We are seeking additional board members with skills in secretarial duties, finance, governance, and community leadership. If you are interested, please apply by emailing your resume to info@eakw.ca.
Thank you and we look forward to seeing you.
The Board Members
ውድ ኢትዮጵያዊያን ማህበር አባላት:
የኢትዮጵያዊያን ማህበር Kitchener-Waterloo ዓመታዊ ጠቅላላ ስብሰባ ቅዳሜ ሕዳር 21 ቀን 2017 ዓ.ም (November 30, 2024) ከሰዓት በኋላ 2:00 እስከ 4:30 PM ይካሄዳል እና አባላት እንዲገኙ እናሳስባለን።
የስብሰባ አጀንዳ፦
- መግቢያ
- ማኅበሩ በዚህ ዓመት ስላጠናቀቃቸው ዋና እንቅስቃሴዎች አጠቃላይ መረጃ ለመስጠት።
- የቀድሞ ዓመት (2023 ዓ.ም.) ኦዲት የተደረገውን የገንዘብ ሪፖርት ለማቅረብ።
- በማህበሩ ቦርድ ውስጥ እንዲያገለግሉ ተጨማሪ የቦርድ አባላትን ለመምረጥ።
- የተሻሻለው የማህበሩ ሕግ (by-law) ለማፅደቅ።
- በስብሰባው ወቅት የሚነሱ አዳዲስ ጉዳዮችን እና የአባላት ተሳትፎን ማሻሻል
የሚቻልበትን መንገዶች ለመወያየት።
እባካችሁ አባልነታችሁን በመክፈል ያድሱ። በጸሐፊነት፣ በፋይናንስ፣ በአስተዳደር፣ እና በማህበረሰብ አመራር ክህሎት ያላቸው ተጨማሪ የቦርድ አባላትን እየፈለግን ነው። ፍላጎት ካላችሁ፣ እባክዎን ወደ info@eakw.ca ኢሜይል በመላክ ያመልከቱ።
እናመሰግናለን
የቦርዱ አባላት